7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዴሞክራሲያዊና ተዓማኒ እንዲሆን በሃላፊነት ይሰራል – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው ዓመት የሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተዓማኒ እንዲሆን መንግስት በሃላፊነት ይሰራል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…