Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስቸጋሪ ፈተናዎችን በድል እየተወጣ እንደሚገኝ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድን ከጠቅላይ መምሪያዎች ጋር በመፈራረም ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል፡፡ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሥራ መመሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር…

ብልፅግና ፓርቲ በ4 ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና ቀሪ ምርጫ አብዛኞቹን መቀመጫዎች አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በአራት ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና የቀሪ ምርጫ ለክልልና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኞቹን መቀመጫዎች ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሆነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫ ባልተካሄደባቸው…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የዋንጫውን አሸናፊ የለዩ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ቀን 9 ሰዓት ላይ ተካሂደዋል፡፡ በዚህ መሰረትም በሃዋሳ…

የፈረንሳይ ከዋክብት የጎል ድርቅ በአውሮፓ ዋንጫ አዲስ ታሪክ ሆኖ ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ ክህሎት ያላቸው ከዋክብትን የያዘው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በክፍት ጨዋታ አንድም ግብ ሳያስቆጥር ግማሽ ፍጻሜን በመቀላቀል አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል፡፡ ትናንት ምሽት ከ120 ደቂቃ ፍልሚያ በኋላ ፈረንሳይ ፖርቹጋልን…

ዳሸን ባንክ በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር ጋር በመተባበር በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አከናውኗል፡፡ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ችግኝ ተከላ ባንኩ በአካባበቢ ጥበቃ ዘርፍ ማህበራዊ…

42 ባለሃብቶች በቡልቡላ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመሰማራት ውል ፈፅመዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ባለሃብቶች በቡልቡላ የተቀናጀ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመሰማራት ውል መፈፀማቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የስራ ኃላፊዎችና ባለሃብቶች የቡልቡላ የተቀናጀ…

ከመጪው መስከረም ጀምሮ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም2017 ዓ.ም ጀምሮ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የ2017 ግብርና ናሙና ቆጠራ ስትሪንግ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ሁሉም የግብርና ዘርፎች…

ተረጂነት የሀገርን ክብርን ዝቅ እንደሚያደርግ ግንዛቤ በመገንዘብ ጠንክሮ መስራት ይገባል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተረጂነት የሀገርን ክብር እና ሉዓላዊነትን ዝቅ እንደሚያደርግ የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ከችግር ለመውጣት ጠንክሮ መስራት ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በክልሉ “ጸጋዎቻችንን በማልማት፣ በምግብ…

አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) አሰናበቱ። ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ…

በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመንና ስፔን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር አዘጋጇ ጀርመን ከስፔን ጋር የምታደርገው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ በዚህ መሰረትም አዘጋጇ ጀርመን እና…