Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል የወባ በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በየዓመቱ በክረምት ወቅት የሚከሰተውን የወባ በሽታ አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ተግባራትን እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ። ክልሉ የወባ በሽታ ስርጭትን አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የኬሚካልና የመድኃኒት…

የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ ፌደሬሽኑ ከዚህ በፊት የ2017 የውድድር ዘመን የዝውውር ጊዜ ሐምሌ 15 ቀን 2016 እንደሚከፈት ይፋ ማድረጉ…

426 ሺህ 290 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 426 ሺህ 290 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 600 ሺህ አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ ነው…

ኢትዮጵያ ለ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ከለላና ድጋፍ እያደረገች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ለመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ከለላና ድጋፍ እያደረገች መሆኑን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬከተር ጠይባ ሀሰን÷ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ስደተኞችን…

አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባዔው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በደስታም ሆነ በችግር ጊዜ እውነተኛ የኢትዮጵያ…

ኢጋድ ለኢትዮጵያ ብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ትግበራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ትግበራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሉ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ የድርጊት መርሐ ግብር ግምገማ ባለድርሻ አካላት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሱዳን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ሱዳን ገብተዋል፡፡ ጉዞው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡

ስፔንና ፈረንሳይ ተጠባቂ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሠዓት ላይ ስፔን ከፈረንሳይ የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡ 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በጀርመን አስተጋጅነት እየተካሄደ ሲሆን÷ ዛሬ ስፔን ከፈረንሳይ 75 ሺህ 24 ተመልካች በሚያስተናግደው አሊያንዝ…

1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1 ሺህ 095 ወንዶችና 79 ሴቶች ሲሆኑ÷ከእነዚህም መካከል እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 21 ታዳጊዎች ይገኙበታል።…

ለአልሸባብ ድጋፍ በማድረግና መረጃ በማቀበል ወንጀል የተከሰሱ 9 ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአልሸባብ የሽብር ቡድን የጦር መሳሪያ መሬት ውስጥ በመደበቅ፣ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ እና መረጃ በማቀበል ወንጀል የተከሰሱ ዘጠኝ ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። በሌላ በኩል ፍርድ ቤቱ የሽብር ወንጀል ተግባር ሲፈጽሙ በጸጥታ አካላት የተያዙ…