የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጎበኙ Melaku Gedif Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየሰጡ ያለውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የዘንድሮው ክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነትና አብሮነት…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከቤልጂየም የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ቀጥሎ የሚካሄድ ሲሆን ፈረንሳይና ቤልጂየም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ምሽት 1…
ስፓርት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ወልቂጤ ከተማ ድል ቀናቸው Melaku Gedif Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ወልቂጤ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሰዓት ላይ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። በዚህ መሰረትም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ለገበያ ካቀረባቸው ምርቶች 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Melaku Gedif Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ባለፉት 11 ወራት ከኢንዱስትሪ ኬሚካል ግብዓት ምርቶች 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሁንዴሳ ደሳለኝ (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ኮርፖሬሽኑ በፋብሪካዎቹ የሚያመርታቸውን የኬሚካል…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ኢትዮጵያ ጥያቄ ማቅረቧን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ Melaku Gedif Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ ማቅረቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝም የናይጄሪያ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዳንኤል አሞካቺና ንዋንኩ ካኑ የኢትዮጵያ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የምርቃት ድምቀት የሆኑት መንትዮችና እህታቸው Melaku Gedif Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎቹ መንትዮችና እህታቸው ዛሬ ለተካሄደው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ መርሐ ግብር ድምቀት ሆነዋል። መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ካስመረቃቸው 1ሺህ 489 ተማሪዎች መካከል ሁለቱ የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምህርት ተመራቂ መንትዮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ545 ሺህ ኩንታል በላይ ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ወደብ ደረሰች Melaku Gedif Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 545 ሺህ 300 ኩንታል ኤን ፒ ኤስ ቦሮን የአፈር ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቃል፡፡ ይህን ተከትሎም ኮርፖሬሽኑ ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ እያስገባ የሚገኘው የአፈር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሞተራይዝድ ሻለቃ የደረሰበትን ዝግጁነት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብይት ሳይፈጸም ደረሰኝ በመሸጥ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ የታክስ ጉዳት በማድረስ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ Melaku Gedif Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18 የንግድ ዘርፎች ፈቃድ በመውሰድ ግብይት ሳይፈጸም ደረሰኝ በመሸጥ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ የንግድ ትርፍና የተጨማሪ እሴት ታክስ ጉዳት በማድረስ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ። የፍትሕ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር በቀል እውቀቶችና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር በቀል እውቀቶች እና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን አውደ ርዕይ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ…