Fana: At a Speed of Life!

በአቶ አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ ኮምቦልቻ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ ኮምቦልቻ ከተማ ገብቷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማዋ ከንቲባ መሃመድ አሚን የሱፍን ጨምሮ ሌሎች የዞን የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ መድረክ ሚኒስትሯ በተገኙበት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተካሂዷል፡፡ በዚሁ…

ተመድ በግጭት ለተጎዱ ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ ከግጭት ጋር በተያያዘ ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ በአግባቡ ተደራሽ እንዲሆን የክትትል ሥራዎችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ…

1 ሺህ 195 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 195 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1ሺህ 104 ወንዶች፣ 76 ሴቶችና 15 ጨቅላ ህጻናት ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 43 ታዳጊዎች…

በመዲናዋ ወንጀልን ለመከላከል በተደረገ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀልን ለመከላከልና ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር በተደረገ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ከሰኔ 5 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ለ15 ቀናት በተከናወነ ኦፕሬሽን በርካታ…

በሶማሌ ክልል ለሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ450 ሺህ በላይ ሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የክትባት ዘመቻ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሴ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅትና…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ "የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የጀመርነውን…

ፕሮፌሰሮቹ አባት እና ልጅ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮፌሰር ባዬ ይማም (አባት) እና ፕሮፌሰር ቃለአብ ባዬ ይማም (ልጅ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያፈራቸው ምሁራን ናቸው፡፡ ሁለቱም የከፍተኛ ትምህርት ሕይወታቸውን በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጀምረው በሞያቸው ዩኒቨርሲቲውን እያገለገሉና ተተኪ…

ቦርዱ የቀሪና ድጋሚ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶችን እያረጋገጠ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በተካሄደባቸው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በጊዜያዊነትይፋ የተደረጉ የምርጫ ውጤቶችን እያረጋገጠ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ የቦርዱ የምርጫ ኦፕሬሽን ክፍል ሃላፊ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኘ ነው። ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ÷ በዞኑ ከጸጥታ ሥራው ጎን ለጎን እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት…