Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ ንቅናቄውን የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በቡታጅራ ከተማ አስጀምረውታል፡፡ በመርሐ…

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የአጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ እና አዎንታዊ ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም የተመራ ልዑክ በሰሜን አሜሪካ ዩታሃ ግዛት ከሚገኘው የስተርሊንግ…

በኢትዮጵያና ሳዑዲ የሥራ ስምሪት ላይ የሚስተዋሉ የአሰራር ውስንነቶች ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከሳዑዲ ዓረቢያ የሰው ሃብትና ማህበራዊ ልማት ሚኒስቴር ዴዔታ አብዲልዋሃብ አልአጌል ጋር በሪያድ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በዜጎች ሕጋዊ የሥራ ስምሪት ዙሪያ የሁለትዮሽ ምክክር ማድረጋቸውን የሚኒስቴሩ…

ኢትዮጵያና ሞሮኮ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሁለትዮሽ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ፉዓድ ያዙሁር የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያና ሞሮኮ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልዕክቶችን የያዘው ‘ከመስከረም እስከ መስከረም’ መጽሕፍ ዛሬ ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልእክቶችን የያዘው 'ከመስከረም እስከ መስከረም' መጽሕፍ ዛሬ ይፋ እንደሚሆን የጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በኢትዮጵያ ሕዝብ፣ መንግስትና በራሳቸው ስም በደረሰው አሰቃቂ…

መሃመድ ሞክበር የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ መሃመድ ሞክበርን የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት አድርገው ሾመዋል፡፡ መሃመድ ሞክበር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸው ያለፉት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምክትል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ አደጋ…

በበጀት ዓመቱ 7 ነጥብ 9 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ማሳካት የሚያስችል አመላካች ውጤት ተመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የተተነበየውን የ7 ነጥብ 9 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ማሳካት የሚያስችል አመላካች ውጤት መመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ÷ ባለፉት 9 ወራት…

የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት በአፋር ክልል ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ የስንዴ ምርታማነትን ማሳደግ እና አርሶ አደሩ በዘርፉ ያለውን ገቢ በማሳደግ ሕይወቱን እንዲያሻሽል ለማስቻል ያለመ ነው ተብሏል፡፡…

ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ሁሴን አሚራብዶላሂን በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ። በትናንትናው ዕለት በደረሰው የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ አራት ሰዎች መሞታቸውን…