የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ይበልጥ ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች እንዳሉት÷ በመዲናዋ ብቁ፣ ተወዳዳሪ፣ ጤናማ እና በሥነ ምግባር የታነጸ ዜጋ ለማፍራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በየትኛውም ማስፈራሪያና ዛቻ አትንበረከክም – የሀገሪቱ ፓርላማ Melaku Gedif Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን ወደቦች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚዘጉ ይፋ አድርገዋል፡፡ አሜሪካና ኢራን የመካከኛው ምስራቅ ጦርነትን ለማስቆም ከ47 ዓመታት በኋላ በፓኪስታን ያካሄዱት የፊት ለፊት የሰላም ውይይት ያለስምምነት መጠናቀቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ ለትንሳኤ በዓል ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትንሳዔ በዓል ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት አጠናቅቄያለሁ አለ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት፡፡ የድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙልነህ ደሳለኝ እንዳሉት ÷ ለትንሳኤ በዓል ከ4 ሺህ በላይ ጤንነቱ የተጠበቀ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ተስፋ የጣለበት የአሜሪካና ኢራን የሰላም ውይይት በፓኪስታን እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ እና ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረውን ጦርነት ለማስቆም በፓኪስታን ኢስላማባድ የገጽ ለገጽ የሰላም ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በተጠባቂው የሰላም ውይይት ከአሜሪካ በኩል በምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ የተመራ ልዑካን ቡድን እየተሳተፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የእርድ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ ይገባል – አቶ ንጋቱ ዳኛቸው Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለትንሳዔ በዓል ከሚከናወን የእንስሳት እርድ የሚገኙ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ ይገባል አለ የከተማ አስተዳደሩ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ም/ሥራ አስኪያጅ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው እንዳሉት÷በአዲስ አበባ የተከናወነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። ለኢየሱስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ፣ ለአካል ጉዳተኞችና ለሀገር ባለውለታዎች የመኖሪያ ቤት አስረክበዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአፍሪካ መዲና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በሊባኖስ ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ከቀጠለ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ እራሴን አገላለሁ አለች Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ የምትቀጥል ከሆነ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ እራሷን እንደምታገል አስታውቃለች፡፡ ስሙ ያልተጠቀሰ የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣን እንዳለው÷ እስራኤል በሊባኖስ ላይ እየፈጸመች ላለው ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊና ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊ እና ፀጥታ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ኦዌ ሳዳማሳ የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡…
ቴክ በተሽከርካሪዎች የሚደርስን የነዳጅ ፍጆታና የአካባቢ ብክለት ለመቀነስ… Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተሽከርካሪዎች የሚደርስን የነዳጅ ፍጆታ እና የአካባቢ ብክለት ለመቀነስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ ቲቢኬ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት የነዳጅ ፍጆታን እና…