የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif May 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ የምርጫ ክልሎች የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአሶሳ ሆሃ እና የአሶሳ መገሌ የምርጫ ክልሎች ለየምርጫ ጣቢያዎቻቸው የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ፡፡ የአሶሳ ሆሃ…
ፋና ስብስብ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Melaku Gedif May 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተወዳዳሪዎች አስደናቂ ብቃት የጀመረው ፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 በመጪው ቅዳሜ ከሰባት ተወዳዳሪዎች ጋር ይቀጥላል፡፡ ለሁለት ወራት በተለያየ ምድብ ሲፎካከሩ የነበሩት የምዕራፍ 22 ተወዳዳሪዎች ባለፈው ቅዳሜ መገናኘታቸው ይታወቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ነው Melaku Gedif May 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ነው አለ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የክልሉ ምርጫ ጽ/ቤት። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ለምርጫው በሁሉም ረገድ የተሟላ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ለውጥ የሚያመጡ ፖሊሲዎችን ዘርግቶ ሀገርን ለማሻገር እየሠራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif May 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ለውጥ የሚያመጡ ፖሊሲዎችን ዘርግቶ ሀገርን ለማሻገር እየሠራ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክን በቋሚነት ሾመ Melaku Gedif May 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክን በቋሚነት መሾሙን ይፋ አድርጓል፡፡ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በቀያይ ሰይጣኖቹ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2028 ድረስ የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡ የ44 ዓመቱ አሰልጣኝ ቡድኑን በጊዜያዊነት እየመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወራቤ በ640 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ Melaku Gedif May 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በ640 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ Melaku Gedif May 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር አካሂዷል። መርሐ ግብሩ "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ የምረጡኝ ቅስቀሳው…
ስፓርት የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ድል ተመለሰ Melaku Gedif May 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና አርባምንጭ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ (2) እና ኤፍሬም ታምራት…
ቢዝነስ የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰሩ ሒደት … Melaku Gedif May 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሁን ላይ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ከ43 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ደርሷል አለ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተመረጡ ከተሞች ላይ የተከፈቱ የባንክ ሒሳቦች እስከ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ…
ጤና ለሕክምና ሙከራዎች ፈቃድ የመስጠትና የቁጥጥር ሥርዓቱን ዲጂታላይዝ ለማድረግ… Melaku Gedif May 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳዲስ የሕክምና ሙከራዎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ፈቃድ የመስጠትና የቁጥጥር ሥርዓቱን ዲጂታላይዝ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት ተዘርግቷል አለ ጤና ሚኒስቴር። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አዲስ የተገነባውን የሕክምና ሙከራ የኦንላይን…