ከንቲባ አዳነች የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ለማህበራዊ…