4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር ነገ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፋና ላምሮት የፍጻሜ ውድድር ነገ ቅዳሜ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል።
ላለፉት 12 ሳምንታት በ16 ተወዳዳሪዎች መካከል ሲደረግ የነበረው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ቅዳሜ በ13ኛ ሳምንቱ…