የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ Melaku Gedif Apr 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ተጨማሪ ተግባራትን በቴሌብር ሱፐርአፕ መከወን የሚያስችል “ቴሌ ብር ኢንጌጅ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀምሯል። አገልግሎቱ ያለ ኢንተርኔት ክፍያ በደንበኞች መካከል መረጃዎችን መለዋወጥ ፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ክፍያዎችን መፈጸም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 393 ሚሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው Melaku Gedif Apr 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ393 ሚሊየን በላይ ችግኝ የማዘጋጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ዓለምይረጋ ወልደስላሴ እንደገለጹት÷ ለ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ…
ስፓርት ማንቸስትር ሲቲና ኒውካስል ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ማንቸስተር ዩናይትድ አቻ ተለያይቷል Melaku Gedif Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 33ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስትር ሲቲና ኒውካስል ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን በሰፊ የጎል ልዩነት ሲያሸንፉ ማንቸስተር ዩናይትድ አቻ ተለያይቷል፡፡ ሉተን ተዎንን በሜዳው ያስተናገደው ማንቸስትር ሲቲ 5 ለ 1…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2 ለ 1 አሸነፈ Melaku Gedif Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልከሪም መሃመድ ሲያስቆጥር÷ሽመልስ በቀለ ደግሞ የመቻልን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአምላክ ቢያድግልኝ የ4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድርን አሸነፈ Melaku Gedif Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምጻዊ በአምላክ ቢያድግልኝ የ4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሸናፊ ሆኗል፡፡ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በፍጻሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና 569 የሸኔ አባላት እጃቸውን ሰጡ Melaku Gedif Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን 569 የሽብር ቡድኑ ሸኔ አባላት መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ሰጡ፡፡ የሽብር ቡድኑ አባላት በሕዝብ ላይ ሲያደርሱት በነበረው ዘርፈ ብዙ በደል ተጸጽተው በሰላም እጃቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ላምሮት ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብና የባህል ፌስቲቫል ማቀጣጠያ ሻማ በሚሆንበት አግባብ ላይ በትኩረት ይሰራል – አቶ አድማሱ ዳምጠው Melaku Gedif Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ላምሮት ሀገር አቀፍ የኪነ ጥበብ እና የባህል ፌስቲቫል ማቀጣጠያ ሻማ በሚሆንበት አግባብ ላይ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጸሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለጹ፡፡ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ235 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Melaku Gedif Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ235 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 169 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ እና 66 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ የሚያገለግሉ ከባድ ማሽነሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት እየተጫኑ ነው Melaku Gedif Apr 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ የሚያገለግሉ ከባድ ማሽነሪዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት እየተጫኑ መሆኑን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) አስታወቀ። ማሽነሪዎቹ በሐረር መርከብ ተጭነው ጅቡቲ ወደብ መራገፋቸውን ያስታወሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልከላ ተጥሎባቸው ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል 58ቱ ከጅቡቲ ወደ ድሬዳዋ ተጓጓዙ Melaku Gedif Apr 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ወደብ ተከማችተው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ክልከላ ተጥሎባቸው ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል የመጀመሪያዎቹ 58 መኪናዎች ተጓጉዘው ድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ደርሰዋል። ተሽከርካሪዎቹ ውሳኔ እስኪያገኙ ድረስ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው…