አዲስ አበባን የትስስርና ብሔራዊ ትርክት የተረጋገጠባት ከተማ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የትስስር እና ብሔራዊ ትርክት የበላይነት የተረጋገጠባት ከተማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የአባላት ኮንፈረንስ "ቃልን…