በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ትምህርት ላይ የሚሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ትምህርት ላይ ለሚሠማሩ 169 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዕውቅና መስጠቱ ይታወቃል።
ቦርዱ በዛሬው ዕለትም በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጮች ትምህርት ላይ የሚሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ…