ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ አቻ ተለያዩ Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ 1 አቻ ተለያይተዋል። የማንቼስተር ሲቲን ግብ ቲጃኒ ሬንደርስ ሲያስቆጥር ለቼልሲ ደግሞ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፏል። አስቀድሞ በተደረጉ ጨዋታዎች ሊቨርፑል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከነባሩ የሃሳብ አጥር በመውጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በጋራ እንስራ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከነባሩ የሃሳብ አጥር በመውጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በጋራ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን አስመልክተው “የምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሁርነት ያለፈውንና የአሁኑን በቅጡ የሚረዳ፤ መጪውን የሚያመላክት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁርነት ያለፈውንና የአሁኑን በቅጡ የሚረዳ እንዲሁም መጪውን የሚያሰላስልና የሚያመላክት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ የተመዘገበው ዕድገት አስደናቂ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውስጣዊ እና በራስ ዐቅም የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ የተመዘገበው ዕድገት እጅግ የሚያስደንቅ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብድርና ቁጠባ ተደራሽነትን በማስፋት የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ… Melaku Gedif Jan 4, 2026 0 የብድርና ቁጠባ ተደራሽነትን በማስፋት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማሳደግ ይገባል- ኮሚሽኑ
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ዘርፍ የምርት ጥራትን ባህል ለማድረግ… Melaku Gedif Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም ዘርፍ የምርት ጥራትን እና ተደራሽነትን ባህል ለማድረግ ሁሉም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል አለ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት፡፡ የሳኒቴሪ መሃንዲሶችና የቧንቧ…
የሀገር ውስጥ ዜና ገናን በላሊበላ … Melaku Gedif Jan 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላሊበላ ከተማ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቅቃ የበዓሉ ታዳሚ እንግዶችን እየተቀበለች ነው፡፡ በኢትዮጵያ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ኃይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ መፍትሔን ለማምጣት ለውይይትና ሰጥቶ መቀበል ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊያበረክት ይገባል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Jan 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ መፍትሔን ለማምጣት በእውነተኛ ፖለቲካዊ መሻት ለውይይት፣ ለሰጥቶ መቀበልና ለጋራ መፍትሔ ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ ሊያበረክት ይገባል አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ምክክር ለጋራ አሸናፊነት፣ ምክክር ለዘላቂ ሰላምና…
ቢዝነስ በመዲናዋ ለገና በዓል ከ574 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ለገበያ እየቀረቡ ነው Melaku Gedif Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የመጪው ገና በዓል ግብይት የተረጋጋና በቂ የምርት አቅርቦት ያለበት እንዲሆን አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ÷ ለበዓሉ አስፈላጊ የፍጆታ እቃዎችን አቅርቦት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ በ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ወጪ የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ Melaku Gedif Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ በ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ወጪ የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የውሃ ና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፣ የኦሮሚያ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ…