የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ Melaku Gedif Mar 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ ሁሉም ዜጋ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። በአኙዋ ዞን ከአምስቱም ወረዳዎች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና አመራሮች የተሳተፉበት ህዝባዊ ውይይት በአቦቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ የካቲት ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሰረት ከየካቲት 26/06/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር 5 የዲጂታል መልቲሚዲያ ስቱዲዮዎችን አስመረቀ Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በአዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች ያቋቋማቸውን አምስት የዲጂታል መልቲሚዲያ ስቱዲዮዎች አስመርቋል፡፡ ስቱዲዮዎቹ ሚኒስቴሩ ከማስተርካርድ ፋውዴሽን፣ ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና ከሻያሾኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ሞሐመድ ሳሌም አልረሺድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢመደአ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አቻ ተቋማት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም አካባቢ የሚኖረውን ሕዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የማረሚያ ቤቶችን ሥራ ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ባለድርሻ አካላት በትብብር እንዲሰሩ ተጠየቀ Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው የማረሚያ ተቋማት ሪፎርም ማስቀጠል፣ የማረም፣ ማነፅና የተሃድሶ ልማት አገልግሎት ውጤታማነት እና የሕግ የታራሚዎችን ሰብዓዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የትምህርት ምዘና ብሔራዊ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የትምህርት ምዘና ብሔራዊ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው "በኢትዮጵያ የትምህርት ምዘናና የፈተና አሰጣጥ ስርዓቶችን መለወጥ፤ የነገ ትልሞችን ለማሳካት" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባዔው…
ስፓርት ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 እና 800 ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግላስጎው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 እና 800 ሜትር ሩጫ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች። በሻምፒዮናው በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ፍሬወይኒ ሀይሉ 4:01.46 በሆነ ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ Melaku Gedif Mar 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል። ልዑኩ ጅቡቲ አምቡሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በአምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ አቀባበል ተደርጎለታል። በጅቡቲ ቆይታቸውም የአር ፒ ፒ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 አሸነፈ Melaku Gedif Mar 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልከሪም ወርቁ፣ ብሩክ በየነ እና ጊት ጋትኩት(በራስ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡ የሊጉ መርሐ ግብር…