የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ጎበኙ Melaku Gedif Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በትናንትናው ዕለት መካሄድ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በስብሰባው በዐበይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የመረጃ ክትትልና ትንተና ቡድን መሪ አቤል ጌታቸው በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ Melaku Gedif Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የመረጃ ክትትል እና ትንተና ቡድን መሪ አቤል ጌታቸው እና በግል ሥራ የሚተዳደሩት አቶ ፉፋ ዳባ ጥፋተኛ በተባሉበት ድንጋጌ በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው የፌዴራል ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የአርብቶ አደሩን ሕይወት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርብቶ አደሩን ሕይወት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አሁን ላይ በክልሉ 5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ዲፕሎማሲ አማካሪ ፎረም ተቋቋመ Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ዲፕሎማሲ አማካሪ ፎረም በዛሬው ዕለት ተቋቁሟል፡፡ ኢትዮጵያ ዳያስፖራውን በማሳተፍ ሒደት የገጠሟት ፈተናዎች ፣የተገኙ ውጤቶችና ቀጣይ ሥራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የፓናል ውይይት በሳይንስ ሙዚዬም ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ9 ሚሊየን ብር በላይ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ዓመታዊ ግብር ክፍያ መንግስትን አሳጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት 10 ቀናት የተለያዩ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት ያገኛሉ – ኢንስቲትዩቱ Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አስር አቀናት በሰሜን ምስራቅ ፣በመካከለኛውና የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት እንደሚያገኙ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ሰሜን ምስራቅ፣በምስራቅ ፣ በምስራቅና በመካከለኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ከጥር 16 ጀምሮ ይካሄዳል Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ከፊታችን ጥር 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የባህል ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ አስፋው ኩማ÷ ፌስቲቫሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔታንያሁ ሃማስ የታገቱ እስራኤላውያንን ለመልቀቅ ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አደረጉ Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የጋዛ ጦርነት እዲያበቃና የታገቱ እስራኤላውያንን ለመልቀቅ ሃማስ ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አድርገዋል፡፡ ሃማስ ከእስራኤል ጋር እያካሄደ ያለውን ደም አፋሻስ ጦርነት ማስቆም ያስችላል ያለውን ሃሳብ ይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለ1 ሺህ 308 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ1 ሺህ 308 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመን ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክተር ወ/ሮ አናትነሽ ታመነ÷ባለፉት 6 ወራት የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ያለውን የሻይ ተክል ልማት በእጥፍ ለማሳደግ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን…