ፋና ላምሮት ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብና የባህል ፌስቲቫል ማቀጣጠያ ሻማ በሚሆንበት አግባብ ላይ በትኩረት ይሰራል – አቶ አድማሱ ዳምጠው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ላምሮት ሀገር አቀፍ የኪነ ጥበብ እና የባህል ፌስቲቫል ማቀጣጠያ ሻማ በሚሆንበት አግባብ ላይ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጸሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለጹ፡፡
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 4ኛው የአሸናፊዎች…