በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴን ጎብኝቷል።
በጉብኝቱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር…