Fana: At a Speed of Life!

በመነጋገር ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት የመንግሥት ጽኑ አቋም ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቁጭ ብሎ በመነጋገር ለችግሮች መፍትሔ ማምጣት የመንግሥት ጽኑ አቋም ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ባለው 6ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና የጸጥታ የጋራ የምክክር መድረክ ላይ የሰላም ሚኒስትሩ እንዳሉት÷…

ፌደራል ፖሊስ 139 የእሳት አደጋ መንስኤዎችን በፎረንሲክ አጣርቶ ውጤት ይፋ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባለፉት ስድስት ወራት የደረሱ 139 የእሳት አደጋ መንስኤችን በፎረንሲክ ምርመራ አጣርቶ ውጤቱን ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ፌደራል ፖሊስ ለጠያቂው አካል የፎረንሲክ ምርመራዎችን በማድረግ ለፍትሕ መረጋገጥ ጉልህ ሚና…

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመላ ሀገሪቱ ከተውጣጡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና አመራሮች ጋር እየተወያየ ነው። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ውጤታማ ሥራ እንዲያከናውን ሁሉም ባለድርሻ አካላት…

36ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ “የዓድዋ ድል ለወል ትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ሃይሉ አዱኛ…

የባህር ሃይል አባላት ከወትሮው በላቀ ደረጃ ለማንኛውም ተልዕኮ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ሃይል ሠራዊት አባላት ከወትሮው በላቀ ደረጃ ለማንኛውም ተልዕኮ ዝግጁ መሆናቸው የኢትዮጵያ ባህር ሃይል አስታውቋል፡፡ የባህር ሃይል ዋና አዛዥ ተወካይ ሬር አድሚራል ናስር አባድጋ÷ የባህር ሃይል ሠራዊት ተልዕኮውን በማንኛውም ቦታና ጊዜ…

የአማራ ክልል ም/ቤት የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ም/ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት አንስቷል። በሌላ በኩል ምክር ቤቱ የሁለት ከፍተኛ ፍ/ቤት እና የ154 የወረዳ ረዳት ዳኞችን…

የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሙሉ በሙሉ በባለሃብቶች መያዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኙ 19 የማምረቻ ሼዶች ሙሉ በሙሉ በባለሃብቶች መያዛቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚአቶ አክሊሉ ታደ በኢትዮጵያ ከተመድ ዋና ተወካይ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር)…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአሰላ ከተማ ለሚገነባው አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ በባለሃብት ተሳትፎ ለሚገነባው የመጀመሪያው አዳሪ ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ቢሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የዛሬው ስብሰባ በክልሉ ባለፉት ሣምንታት በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መሪነት…

ዘላቂ ሠላም ለማስጠበቅና የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል – ስንታየሁ ወ/ሚካኤል (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሠላም ለማስጠበቅና የሴቶችን የኢኮኖሚያዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። መድረኩ "የኢትዮጵያን ሰላም አስጠብቃለሁ ለልጆቼ ምንዳን አወርሳለሁ'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ…