የሀገር ውስጥ ዜና 23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተከፈለ Melaku Gedif Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች 23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር በላይ መከፈሉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለሥልጣኑ በ2016 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት÷ለነዳጅ ኮንትሮባንድ ሽያጭ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎችን 65 በመቶ መቀነስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Melaku Gedif Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡ የክስ መመስረቻ ጊዜውን ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ነው። ችሎቱ ከአንድ ሳምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፉን ማነቆዎች መፍትሔ ለመስጠት በሙሉ ተነሳሽነት መስራት ይገባል- ብርሃኑ ነጋ( ፕ/ር) Melaku Gedif Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 32ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል። ጉባዔው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ከመከረ በኋላ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ነው የተጠናቀቀው፡፡ በትምህርት ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ እየተወያዩ ነው Melaku Gedif Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ እየመከሩ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ÷ የተፈጠረው ግጭት እና አለመረጋጋት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በክልሉ የሚሰሩ የልማት ስራዎችን ለማከናወን እንቅፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙሉዓለም የባሕል ማዕከል በሕንድ የኢትዮጵያን ባሕልና ጥበብ እያሳየ ነው Melaku Gedif Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አፍሪካን ወክሎ ከሳምንት በፊት ወደ ሕንድ ያቀናው ሙሉዓለም የባሕል ማዕከል በተለያዩ ከተሞች እየተዘዋወረ የኢትዮጵያን ባሕል እያሳየ ነው። የኪነ ጥበብ ልዑኩን የመሩት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ሃላፊ አየለ አናውጤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ አወል የክልሉ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ሥራዎችና ሌሎች ጉዳዮች ገለጻ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ3ኛው የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የሕብረተሰብ ጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Melaku Gedif Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዛምቢያ ሉሳካ እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የህብረተሰብ ጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በአፍሪካ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል እና በዛምቢያ ጤና ሚኒስቴር የተዘጋጀው 3ኛው የአፍሪካ ዓለም አቀፍ…
ቴክ ጎግል አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አካውንቶችን በተያዘው ሳምንት መሰረዝ ይጀምራል Melaku Gedif Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎግል ኩባንያ ተከፍተው አገልግሎት ላይ ሳይውሉ የቆዩ አካውንቶችን በተያዘው ሳምንት መሰረዝ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የሚሰሩዙት አካውንቶችም ተከፍተው አገልግሎት ሳይሰጡ ሁለት ዓመትና ከዛ በላይ ጊዜ ያስቆጠሩ አካውንቶች እንደሆኑ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠራዊቱን ግዳጅ የመፈጸም አቅም በማጎልበት የሀገርን ሰላም ማስከበር ሥራው ይጠናከራል- ሌ/ ጄ ዘውዱ በላይ Melaku Gedif Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ግዳጅ የመፈጸም አቅም በማጎልበት የሕዝብን ሰላምና ደህነት ለማረጋገጥ የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ። ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ ÷የመከላከያ ሠራዊቱን…
ጤና በዕንቅልፍ ሠዓት ማንኮራፋትን ለመቀነስ የሚረዱ ሁኔታዎች Melaku Gedif Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኮራፋት በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት የሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት÷ አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ በእንቅልፍ ሠዓት…