Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የ2 ቅርሶችን ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዩኔስኮ ተረከበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክና የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተረክባለች፡፡ በሳለፍነው መስከረም ወር በሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ በተካሄደው…

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ -መጻሕፍት የሚሰጠውን አገልግሎት ወደ 24 ሰዓት ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ የቤተ-መጻሕፍቱ ዋና ዳይሬክተር ውብአየሁ ማሞ(ኢ/ር)÷ቤተ-መጻሕፍቱ ከሕዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ምሽቱ ስድስት ሰዓት አገልግሎት ሲሰጥ እንደቆየ…

170 ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በማዕድን ሥራ ላይ መሰማራታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 170 ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በተለያዩ አካባቢዎች ማዕድን በማውጣትና ፍለጋ ሥራ ላይ እንደሚገኙ ማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቲዮስ እንደገለጹት ፥ ኢትዮጵያ በርካታ የማዕድን ኃብት ያላት ሀገር ብትሆንም…

አቶ በላይነህ ክንዴ ለለሚ እንጀራ ፋብሪካ ሶስት ተሽከርካሪዎችን አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ ለለሚ እንጀራ ፋብሪካ ሶስት መለስተኛ ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን አቶ በላይነህ ክንዴ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት÷…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኦስትሪያ ቪዬና ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኦስትሪያ ቪዬና ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) አጠቃላይ ጉባዔ ላይ…

የብሪክስ ሀገራት ዳኞች ሴሚናር በቻይና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብሪክስ ሀገራት የተወጣጡ ዳኞችን ያካተት ሴሚናር በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ነው፡፡ በሴሚናሩ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ፉአድ ኪያር የተመራ የሶስቱም የፌዴራል ፍ/ቤቶች ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ በመድረኩ…

በአማራ ክልል ሰላም እንዲሰፍን ከሕብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ"ዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል ርዕስ 3ኛ ዙር ሥልጠና የወሰዱ የአማራ ክልል የጎንደር ቀጣና የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የውይይቱ ተሳታፊዎች ሌሎች አካባቢ ተንቀሳቅሰው የወሰዱት ሥልጠና ለቀጣይ…

የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራት ሽግግር ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራት ችግርን ለመፍታት በየደረጃው ያለው የፖለቲካ አመራር ቀዳሚ አጀንዳው አድርጎ ሊሰራበት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራት ሽግግር የመጀመሪያው ጉባዔ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። በጉባዔው…

በሙስና የተመዘበረ 9 ቢሊየን ብር ማስመለስ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀልን በመከላከል ሒደት 9 ቢሊየን ብርና ከ4 ሚሊየን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ማስመለስ መቻሉን የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። በጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተቋቋመው የሙስና መከላከል ግብረ ኃይል…

ሃማስ 4 ወታደራዊ አመራሮች እንደተገደሉበት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በጦርነቱ አራት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች እንደተገደሉበት አስታውቋል፡፡ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ አልቃሲም ብርጌድ ባወጣው መግለጫ ÷ በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት አራት ከፍተኛ የሃማስ ወታደራዊ አመራሮች በጋዛ ሰርጥ መገደላቸውን አረጋግጧል፡፡…