የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ንጹህ ያልነበረን መሬት ወደ አረንጓዴ ሥፍራ የቀየረው ሲሲቢኤ በኢትዮጵያ… Melaku Gedif Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲሲቢኤ በኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውን ባዶ እና ንጹህ ያልነበረን መሬት ወደ አረንጓዴ ሥፍራ በመቀየር ለከተማ አስተዳደሩ አስረክቧል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የሲሲቢኤ በኢትዮጵያ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ290 ሺህ ሔክታር ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ይከናወናል Melaku Gedif Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ290 ሺህ 545 ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ግርና ቢሮ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ ሃላፊና የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አቶ መላኩ ባፋ…
ቴክ ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት… Melaku Gedif Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባን ማሳለጥ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት ጉልህ ሚና አለው አሉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ እንዳሉት ÷ ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመሬት ይዞታን በካዳስተር የመመዝገብ ሥራን ለማሳለጥ… Melaku Gedif Dec 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታን በካዳስተር ሥርዓት የመመዝገብ ሥራን ለማሳለጥ እየተሰራ ነው አለ የከተማዋ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ጥላሁን ÷ የመሬት ይዞታን በካዳስተር…
ቴክ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስኬታማነት መገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Melaku Gedif Dec 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የታለመለትን ግብ እንዲያሳካ መገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ ይገባል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲሜ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ”ቤትኽ” በዓል እየተከበረ ነው Melaku Gedif Dec 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲሜ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ''ቤትኽ" በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡ የሳላማጎ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ህጉ ቅጣቱ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ ኢትዮጵያ በበርካታ ልዩነት ውስጥ አንድነቷን አስጠብቃ የቆየች ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የክትባት ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር… Melaku Gedif Dec 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉን አቀፍ የክትባት አገልገሎት ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የክትባት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ አቶ መልካሙ አያሌው እንዳሉት÷ ክትባት በሽታ የመከላከልና መቋቋም አቅም…
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Melaku Gedif Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዕለቱ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ላይ ጋቦን እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው Melaku Gedif Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርዔል የንግስ በዓል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። የሐይማኖት አባቶች፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ተማሪዎችና ምዕመናን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ስኬት ተጨማሪ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማለም እድል የፈጠረ ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስኬት ተጨማሪ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማለም እድል የፈጠረ ነው አሉ። "ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሃሳብ…