የሀገር ውስጥ ዜና የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር… Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአርሶ አደሮች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸምን የዲጂታል ጥቃት ለመከላከል… Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸምን ማንኛውንም አይነት ጥቃት የማይታገስ ማሕበረሰብ ለመፍጠር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል አሉ በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚሰሩ ድርጅቶች፡፡ ኢምፓቲ ፎር ላይፍ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን (ኢሊዳ) በሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቆላማ አከባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በሀገሪቱ ቆላማ አካባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን በረዓኖ እና ጎዴ ወረዳ የተለያዩ የግብርና ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡…
ጤና የዲጂታል ጤና ሥርዓትን ለማጠናከር.. Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጨቅላ ሕፃናትና የእናቶች ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማጠናክር የሚውል በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ 206 የጤና ተቋማት የኮምፒውተር ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የጨቅላ ሕጻናትን ሞት ከመቀነስና የእናቶችን ጤና ከማሻሻል ረገድ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች…
ስፓርት ለ17ኛ ተከታታይ ጊዜ በአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈች የምትገኘው ቱኒዚያ Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ታሪክ ለበርካታ ተከታታይ ዓመታት በመድረኩ በመሳተፍ ቀዳሚዋ ሀገር ናት ቱኒዚያ፡፡ በ35ኛው የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ በታሪኳ ለ21ኛ ጊዜ እየተሳተፈች የምትገኘው ቱኒዚያ ለ17ኛ ተከታታይ ጊዜ በአህጉሪቱ ትልቁ መድረክ ላይ…
ቢዝነስ የኦሞ ባንክ አጠቃላይ የሃብት መጠን 9 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ደረሰ Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦሞ ባንክ አጠቃላይ የሀብት መጠኑ 9 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ደርሷል አሉ የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ፡፡ ኦሞ ባንክ አራተኛ መደበኛ እና ሶስተኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ አቶ ጥላሁን ከበደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ከ29 ዓመታት ቆይታ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ አቶ ሀሰን አሊ ከቤተሰቦቻቸው ጋር አዲስ አበባ ሲገቡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…
ቢዝነስ የዳሸን ባንክ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን 202 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደረሰ Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዳሽን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 32ኛ መደበኛ እና 28ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ የዳሸን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዱላ መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ባንኩ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በ6 ሺህ 386 ተፋሰሶች ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ይከናወናል Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ነጥብ 193 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ብሩ እንዳሉት ÷ የአካባቢ ሥነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Dec 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት ፥ በመላው ዓለም የገናን በዓል ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች…