የሀገር ውስጥ ዜና በሥነ-ምግባር ግድፈት መንግስት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥነ-ምግባር ግድፈትና በአሰራር ጥሰት መንግስት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ኮሚሽነር አቶ አዘዘው ጫኔ÷ በኮሚሽኑ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎች እንቅፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ለ3 ሺህ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ በ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ ለ3 ሺህ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን አስታወቀ። የትምህርት ቁሶች ድጋፉ ቻይና ፋውንዴሽን ፎር ዲቬሎፕመንት ከተሰኘ ድርጅት የተገኙ መሆናቸውም ተመላክቷል። በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና ማይክሮሶፍት የኢትዮጵያን የዲጂታል ልማት ፕሮግራም መደገፍ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት የኢትዮጵያን የዲጂታል ልማት ፕሮግራም መደገፍ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ። በኒውዮርክ 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከማይክሮሶፍት ከፍተኛ አመራር ጋር በቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዳሴ ግድቡ ከ500 ሚሊየን እስከ 700 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ ዓላማ ያለው ንቅናቄ ተጀመረ Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ለአንድ ወር የሚቆይ የሕዳሴ ግድብ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስጀምሯል፡፡ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ንቅናቄው “ግድቤን ለማጠናቀቅ ቃሌን አድሳለሁ”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተጀመረው፡፡ የጽሕፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቀነስ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ለመቀነስ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በአየር ንብረት ለውጥ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከ2 የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከሁለት የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ለስኳር ፋብሪካዎቹ የንብረት ትመና በማድረግ እና የፋይናንስ ድጋፍ የሚያገኙበትን የጥናት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት አቅርቦት ችግር የኤሌክትሪክ ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የሃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሃላፊ አቶ ነብዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስናን ለመከላከል በተወሰዱ እርምጃዎች ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተችሏል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) Melaku Gedif Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሙስና ና ብልሹ አሰራርን መከላከል እንዲሁም አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል ቀዳሚ አጀንዳዎች እንደሆኑ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ፣ የህዝብና…
የሀገር ውስጥ ዜና 125 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ሳምንት 125 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ነው በአየርና ባቡር ትራንስፖርት ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሃዊ ውክልና እንዲኖር ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግስታትድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሃዊ ውክልና እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ ጎን ጎን በጸጥታው ምክር ቤታ ማሻሻያ…