Fana: At a Speed of Life!

ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ከ61 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች 61 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ጌታቸው እንደገለጹት÷ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት…

በአማራ ክልል ህግን ለማስከበር በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ህዝቡ የተለመደ ትብብሩን እንዲያሳይ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ አካላት በክልሉ ህግን ለማስከበር በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ ህዝቡ ድጋፍ በማድረግ የተለመደ ትብብሩን እንዲያሳይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ…

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ተማሪዎችን መቀበል መጀመሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የአስተዳደርና መሰረት ልማት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር)÷ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ተማሪዎችን መቀበል መጀመሩን…

በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ 9 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ9 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኦላና ተሾመ እንደገለጹት÷ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የመስህብ…

በመዲናዋ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 158 ሼዶች ተመርቀው ለስራ ዝግጁ ሆነዋል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በ100 ሺህ 414 ካሬ ሜትር መሬት ላይ የተገነቡ 158 የመስሪያ ሼዶች ተመርቀው በትጋት ለሚሰሩ እጆች ዝግጁ ሆነዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በሰኔ ወር የተላለፉ 2 ሺህ…

በእነ ወንድወሰን አሰፋ (ዶ/ር)  የክስ መዝገብ  ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱት በእነ ወንድወሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ መዝገብ ተካትተው ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ ታዘዘ፡፡ ትዕዛዙን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የጸረሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…

በአዲስ አበባ የ2015 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የተሰጠው የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷በዘንድሮው የ2015 የትመህርት ዘመን የ6 ክፍል…

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀመረ። በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናቸውን እየወሰዱ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በአማራ ክልል ለኢንቨስተሮች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት ተዘርግቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይሄነው ዓለም፥ በአማራ ክልል በተለያዩ ዘርፎች…

ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምቦችና 58 የቦምብ ፊውዞችን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምቦች እና 58 የቦምብ ፊውዞችን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ…