Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የቀጥታ አየር በረራ ቁጥራቸውን ከፍ ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵና ደቡብ ኮሪያ በሀገራቱ መካከል ያለውን የቀጥታ አየር በረራ ቁጥር ከፍ ለማድረግ ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል በሳምንት ሰባት የነበረውን የቀጥታ አየር በረራ ቁጥር ወደ ዘጠኝ ለማሳደግ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የደቡብ ኮሪያ…

በ2015 በጀት ዓመት ከተኪ ምርቶች 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 1 ሺህ የሚሆኑ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል÷በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን ገልፀዋል፡፡…

በጃናሞራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው ከደባርቅ ከተማ ወደ ጃናሞራ 225 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከ16 ሰዎች ጋር ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጡ ነው…

ለ12ኛ ክፍል ፈተና የተመደቡ የፈተና አስፈጻሚዎች የተለያዩ ታሪካዊ ቦታዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተመደቡ የፈተና አስፈጻሚዎች በዩኒቨርሲቲዎቹ አካባቢ የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችንና ቅርሶች ጎብኝተዋል። የፈተና አስፈጻሚዎቹ በጉብኝታቸው÷ የዓመታትና የብዙ ባህላዊ ቅርስ፣ የፖለቲካ ሥርዓት፣…

በመዲናዋ በወረራ ታጥረው የተያዙ 15 ሺህ ቦታዎችና 68 ሺህ ሸራ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ2015 በጀት ዓመት በወረራ ታጥረው በተያዙ 15 ሺህ ቦታዎችና 68 ሺህ ሸራ ቤቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የከተማዋ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘግይተው ለሚዘሩ ሰብሎች ተጨማሪ የአፈር ማዳበሪያ ተጠየቀ

አዳስ አበባ ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘግይተው ለሚዘሩ ሰብሎች ተጨማሪ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ተጠየቀ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ሃላፊ ባበክር ሃሊፋ እንደገለጹት፥ ለ2015/2016 ምርት ዘመን ወደ ክልሉ የገባው የአፈር ማዳበሪያ ሥርጭት ሒደት ተጠናቋል።…

ቢሮው ለትግራይ ክልል 9 ሺህ 500 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክቶች አገልግሎት ቢሮ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች 9 ሺህ 500 የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ሌሎች ድጋፎችን አድርጓል፡፡ ቢሮው ከአፈር ማዳበሪያ በተጨማሪ 3 ሺህ ኩንታል ጤፍ፣ 1 ሺህ 585 ኩንታል ስንዴ…

በአዲስ አበባ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ጉዳዩን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በዘንድሮዉ የ…

በአማራ ክልል እስካሁን 1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የዩሪያ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ተሰራጭቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የዩሪያ ማዳበሪያን ለአርሶ አደሩ በፍትሃዊነት የማሰራጨት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በክልሉ የሚገኙ አርሶ አደሮች…