የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ Melaku Gedif Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ ፈተናው ከኩረጃና ስርቆት በጸዳ መልኩ መሰጠቱን አንስተዋል፡፡ በፈተና ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤፍ ምርት ላይ እሴት በመጨመር ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እሴት በመጨመር የጤፍ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችል "አንድ ተመራጭ ምርት በአንድ ሀገር" የተሰኘ የሁለት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ መንግስት እና የዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት ትብብር የተዘጋጀ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ወሰነ Melaku Gedif Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የሕዝብን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ በቀረበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ተጀመረ Melaku Gedif Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር ሁለተኛ የስራ ዘመን አራተኛ መደበኛ ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ ጉባዔ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በሚኖረው ቆይታ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ተመላክቷል። የክልሉ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጎብኚዎች ለመሳብ የተከናወኑ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ Melaku Gedif Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከውጭ ሀገራት ጎብኚዎች የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ የተከናወኑ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገባቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ጌታቸው እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ከግማሽ ሚሊየን በላይ የመዲናዋ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Melaku Gedif Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። የውኃ ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን ዕለታዊ የውኃ ምርት እና ስርጭት እንዲሁም የፍሳሽ ማስወገድ አቅም ከፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተበላሸ ብድር ምጣኔን 7 ነጥብ 1 በመቶ ማድረስ መቻሉን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የተበላሸ ብድር ምጣኔን 7 ነጥብ 1 በመቶ ማድረስ መቻሉን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር)÷ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተወሰዱ የማሻሻያ እርምጃዎች ባንኩ ከኪሳራ ወጥቶ ውጤታማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከጃፓን ጋር ባላት የጋራ ጉዳይ ላይ ለመተባበር ቁርጠኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጃፓን ጋር ባላት የጋራ ጉዳይ ላይ ለመተባበር ቁርጠኛ አቋም አላት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጃፓን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳን ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ተቋማትን በማስፋፋት ምቹ የጤና አገልግሎት ለመፍጠር በትኩረት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ጤና ተቋማትን በማስፋፋት ለሕብረተሰቡ ምቹ የጤና አገልግሎት ለመፍጠር እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። አቶ ኦርዲን ÷ በበጀት ዓመቱ በጤና ዘርፍ የተለያዩ መልካም አፈጻጸሞች ማስመዝገብ መቻሉን ገልጸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ682 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ከ682 ነጥበ 5 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ…