የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቡኖ በደሌ ዞን የሩዝ ልማት መርሐ ግብርን አስጀመሩ Melaku Gedif Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በቡኖ በደሌ ዞን የሩዝ ልማት መርሐ ግብርን በይፋ አስጀምረዋል። በተያዘው የክረምት ወቅት በቡኖ በደሌ ዞን ሰባት ወረዳዎች 114 ሺህ ሄክታር መሬት በሩዝ ምርት የሚሸፈን ሲሆን÷ ከ6 ሚሊየን ኩንታል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽ/ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Melaku Gedif Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽሕፈት ቤት ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከተመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ለሶስት ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ የ2016 በጀት ላይ ተወያይቶ ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ ተቋማትን አፈፃፀም ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ም/ቤት 16ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሔድ ጀመረ Melaku Gedif Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 9ኛ የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ለ3 ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር፣ በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት እና በተመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 35 ሚሊየን ብር እና ከ17 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ መሬት እንዲመለስ ተደረገ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 35 ሚሊየን ብር እና 17 ሺህ 500 ካሬ ሜትር መሬት ማስመለስ መቻሉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ ሃላፊ አቶ አዩብ አሕመድ እንዳሉት÷ በክልሉ በመንግስት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ዶላር አሽሽተዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዶላር አሽሽተዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በተከሳሾቹ ላይ የቀረበ የዓቃቤ ህግ የሰው ምስክርና የሰነድ ማስረጃን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በመንግስት ሚስጥራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መጥቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መጥቷል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መምጣቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 118 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 118 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት መካከል 38ቱ ወደ የመን ለመግባት በሚያደርጉት ጥረት በህገ ወጥ ደላላዎች እጅ ወድቀው እንደነበር ተጠቁሟል፡፡…