የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አባባ የቤት ኪራይ የተጨመረባቸው ነዋሪዎች ቅሬታ የሚያቀርቡበት አሰራር ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር የቤት ኪራይ የተጨመረባቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን የሚያቀርቡበት አሰራር ይፋ ተደርጓል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ማንኛውም አከራይ እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ብሄራዊ አስተግባሪ ኮሚቴ በይፋ ስራውን ጀመረ Melaku Gedif Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ከተውጣጡ የስራ ሃላፊዎች የተዋቀረው የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ብሄራዊ አስተግባሪ ኮሚቴ ዛሬ በይፋ ስራውን ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና የእቃዎችና የአገልግሎት ‘ንግድ ኦፈር’ በቅርቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “ከአዲሱ የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽብር ወንጀል ተከሳሾች ላይ የቀረበውን የክስ ዝርዝር ዐቃቤ ሕግ ስምና ፊርማ አካትቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠ Melaku Gedif Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የቀረበውን የክስ ዝርዝር ዐቃቤ ሕግ ፊርማ እና ስም አካትቶ አሟልቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ ትዕዛዙን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረሽብርና ሕገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 7ኛው ዙር ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ሳምንት ተጀመረ Melaku Gedif Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 7ኛው ዙር ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ሳምንት "ንባብ ለዘለቄታዊ ልማት " በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ፣ የአዲስ አበባ ባህል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ አረንጓዴ ልማት ሽግግር ለማድረግ ለሚያስፈልገው የገንዘብ ድጋፍ ጠንካራ ዘዴ መፍጠር እንደሚገባ ተናገሩ Melaku Gedif Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የባለብዙ ወገን ልማት ባንኮችን ሞዴል ማሻሻል" በሚል ርዕስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በጦርነቱ ለተጎዱ አርሶ አደሮች ከ30 ሺህ ኩንታል በላይ ዘር ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች በጦርነቱ ለተጎዱ አርሶ አደሮች ከ30 ሺህ ኩንታል በላይ ዘር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የአማራና ትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥ የማዕድን አምራቾችን ስርዓት ለማስያዝ የተጀመረው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Melaku Gedif Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሕገ-ወጥ የማዕድን አዘዋዋሪዎችን እና አምራቾችን ስርዓት ለማስያዝ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የማዕድን ቁጥጥር ኮማንድ ፖስት ባለፉት…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር በመቀሌ ከተማ ተጀመረ Melaku Gedif Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች የሚሳተፉበት የ2015 የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ በመቀሌ ከተማ ተጀምሯል። ውድድሩን የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ወንድሙ ሃይሌና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የማህበራዊ ልማት ሽግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል 30 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ ነው- አቶ ኢብራሂም ዑስማን Melaku Gedif Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዘንድሮው የምርት ዘመን 30 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ዑስማን ገለጹ። አቶ ኢብራሂም ዑስማን÷ በክልሉ የዝናብ ስርጭቱ ዘንድሮ የተስተካከለ በመሆኑ የግብርና…