Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል 30 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ ነው- አቶ ኢብራሂም ዑስማን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዘንድሮው የምርት ዘመን 30 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ዑስማን ገለጹ። አቶ ኢብራሂም ዑስማን÷ በክልሉ የዝናብ ስርጭቱ ዘንድሮ የተስተካከለ በመሆኑ የግብርና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሕጻናት ክሊኒክ እና የሕፃናት ማቆያ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ በክበበ ፀሃይ ያስገነባውን የሕጻናት ክሊኒክ እና በልደታ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የሕጻናት ማቆያ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች ሕጻናት ከጽንስ ጀምሮ ተገቢውን…

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከድሬዳዋ ነዋሪዎች ጋር እመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር እመከረ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሙሃሙድ ድሪር፥ በኢትዮጵያ የሚታዩ አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት መሰል መድረኮች አስፈላጊ ናቸው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀዳማይ ልጅነት ልማት የንቅናቄ ሳምንትን አስጀምሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ "ሕጻናት የነገ ተስፋ ለአዲስ አበባ" በሚል መሪ ሃሳብ የቀዳማይ ልጅነት ልማት የንቅናቄ ሳምንትን አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ለውጥ በዘላቂነት ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም መንገሻ÷ በክልሉ ፈተናው በሚሰጥባቸው 270 የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚገኙ 18 ሺህ…

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በሶዶ ከተማ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ጎበኙ 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በወላይታ ሶዶ ምርጫ ጣቢያዎች የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ…

የቻይና ባለሃብቶች በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን የተመራ ልዑክ የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በጉብኝቱ ወቅት÷ ከመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ፊሊሞን ተረፈ እና የፓርኩ የስራ ኃላፊዎች ጋር…

ለወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊ የምርጫ ግብዓቶች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች ደርሰዋል- ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ነገ በድጋሚ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በነገው ዕለት በዞኑ በድጋሚ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን ቦርዱ…

የኦሮሞ ምሁራን ምርምር ስራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምሁራን ምርምር ስራዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የክልል እና የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች፣ሃደ ሲንቄዎች፣ ምሁራን እና ሌሎች ባለድርሻ…

ሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ ተፋላሚ ሃይሎቹ በአሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ አደራዳሪነት ነው ለሶስት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ የደረሱት፡፡ የተኩስ አቁም…