የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Sep 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ም/ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሚሰሩ የልማት ሥራዎች ሁሉ ኪነ ጥበብ አበይት የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ እየተተገበረ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Sep 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚሰሩ የልማት ሥራዎች ሁሉ ኪነ ጥበብ አበይት የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ እየተተገበረ ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአይነቱ የመጀመሪያና እጅግ ዘመናዊ የሆነው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኪነ ጥበብ ፈጠራ ምቹ ማዕከላትን እየገነባን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Melaku Gedif Sep 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኪነ ጥበብ ፈጠራ ምቹ ማዕከላትን እየገነባን ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባ ሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስን መርቀው ከፍተዋል። በዚህ ወቅትም ዘመኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደመራ እና መስቀል በዓል በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና ቀረበ Melaku Gedif Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደመራ እና መስቀል በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርባለች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Melaku Gedif Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ቀን 8፡30 ከሜዳው ውጭ ብሬንትፎርድን ይገጥማል፡፡ በውድድር ዓመቱ ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው የሊጉ…
ቢዝነስ በሶማሌ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሳለጥ… Melaku Gedif Sep 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማሳለጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ረሺድ እንዳሉት÷ በክልሉ በአምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ልማት ላይ የተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ Melaku Gedif Sep 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)"ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ" የተሰኘ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለንባብ በቅቷል፡፡ መጽሐፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በትብብር አዘጋጅቶታል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደመራ በዓል አከባባር የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት… Melaku Gedif Sep 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደመራ በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት አስፈላጊው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳስቧል፡፡ በመስቀል ደመራ በዓል አከባባር ሥነ ሥርዓት ላይ የእምነቱ ተከታዮች በተለያዩ ቦታዎች ችቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎፋ “ጋዜ ማስቃላ” እና የኦይዳ “ዮኦ ማስቃላ” በዓላት እየተከበሩ ነው Melaku Gedif Sep 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎፋ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ የጎፋ "ጋዜ ማስቃላ" እና የኦይዳ "ዮኦ ማስቃላ" በዓላት በሳውላ ከተማ በድምቀት እየተከበሩ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጎላ ፋይዳ አለው – ፕሬዚዳንት ታዬ Melaku Gedif Sep 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጎላ ፋይዳ አለው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። በተባበሩት መንግሥታት 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከጠቅላላ…