በመዲናዋ የ100 ሺህ ቤቶች ግንባታ ሒደት በፍጥነትና ጥራት እየተከናወነ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ2018 በጀት ዓመት ለመገንባት የታቀዱ የ100 ሺህ ቤቶች ግንባታ በፍጥነት እና በጥራት እየተከናወነ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባ አዳነች በገርጂ፣ ቱሉ ዲምቱ፣ ገላን ጉራ፣ አቃቂ…