Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ እና ዴንቨር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ እና ዴንቨር ከተሞች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡   ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ስምምነቱ የሁለቱን ከተሞች ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በቶጎ ውጫሌ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በቶጎ ውጫሌ የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡   በጉብኝት መርሐ-ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡…

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኝተዋል። “ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ በጠቅላይ ሚኒስትር…

የ9 ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የም/ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባለፈው ሳምንት…

ከቱሪዝም ዘርፍ ከ3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ 3 ነጥብ 06 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ጌታቸው እንደገለጹት÷የቱሪዝም መዳረሻዎችን…

የሚኒስትሮች ሶስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ሶስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በተቋማዊ አሠራር ላይ ያለውን ሂደት ለመገምገም ባለን ቁርጠኝነት…

የዓለም የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት በይፋ ከፈተ። በሥነ-ሥርዓቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ…

ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂዎች መውጫ ፈተና ከፊታችን ሐምሌ 3 ቀን ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።   የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ…

አመራር በመግደል የአማራ ክልልን ችግር መፍታት አይቻልም – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ቃል የአማራ ክልል የከፍተኛና መካከለኛ አመራር ኮንፈረንስ በባህር ዳር ተጀምሯል።   በኮንፈረንሱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…