Fana: At a Speed of Life!

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ በቻይና ቤጂንግ የተለያዩ ኩባንያዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑካን ቡድን በቻይና ቤጂንግ በሚገኙ የተለያዩ ኩባንያዎች ጉብኝት አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረት ልዑኩ ’ቤጂንግ ኢኮኖሚክ ቴክኖሎጂ ልማት’ የተሰኘ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡…

አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ በትግራይ ክልል ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ በትግራይ ክልል ጉብኝት እያደረጉ ነው። አምባሳደሩ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ በትግራይ ክልል…

የኢትዮ-ጅቡቲ የንግድ እንቅስቃሴን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጅቡቲ ወደብ በኩል የምታካሂደውን የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ለማጠናከር ሀገራቱ በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የኢትዮ-ጅቡቲ የንግድ እንቅስቃሴን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሁለቱ ሀገራት ተወካዮች እየተወያዩ ነው፡፡…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ቤተ-መንግስት የግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ቤተ- መንግስት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡   በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልል እና የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት በኳታር የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ በኳታር የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡   ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ከኳታሩ ኤሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አልታኒ በቀረበላቸው ግብዣ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ኳታር ዶሃ ገብተዋል፡፡…

አሜሪካ ለሰላም ሥምምነቱ ትግበራ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ናት – ሞሊ ፊ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለፕሪቶሪያው የሰላም ሥምምነት ትግበራ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ውጭ…

ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን በማገት ቡናውን ወስደዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን መንገድ በመዝጋት አስፈራርተው ቡናውን ወስደዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቷል። የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን በማገትና በማራገፍ ግማሹን ቡና…

የምርት አቅርቦትን በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይሰራል – አቶ አብዱጀባር መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የምርት አቅርቦት በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የማድረግ ስራ እንደሚሰራ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሃመድ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከዓለም ባንክና ገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከዓለም ባንክና ከገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር እየመከረ ነው፡፡   በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰውን ጨምሮ የዓለም…

ኮሚሽኑ ህዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ህዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለፁ። የምክክር ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፣ ምዕራብ…