የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif May 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። በውይይታቸው ወቅት አቶ ደመቀ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው Melaku Gedif May 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ እና በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እየተከበረ ነው፡፡ የአፍሪካ ቀን የቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ 1963 መመስረትን ተከትሎ ነው በየዓመቱ የሚከበረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አ.ማ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ከጅቡቲ አዲስ አበባ ማጓጓዝ ጀመረ Melaku Gedif May 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በኩል ለመጀመሪያ ጊዜ የተጓጓዙ 63 የጭነት ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። አክሲዮን ማህበሩ ከዚህ ቀደም መደበኛ ተሽከርካሪዎችንና የቤት አውቶሞቢሎችን ብቻ ሲያጓጉዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢቲሳላት በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ Melaku Gedif May 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶቹ ኢቲሳላት በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከኢቲሳላት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሃቲም ዶዊደር ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል። በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ Melaku Gedif May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኝተዋል። አቶ ደመቀ መኮንን በጉብኝት ወቅት እንዳሉት÷ እንደ ሀገር ግብርናውን ለማዘመን በርካታ ስራዎች እየተሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜ/ጀኔራል ክንፈ ዳኘው የመንግስት ስራን በማያመች አኳኃን መምራት የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባሉ Melaku Gedif May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ከ11 ራዳሮች ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው ስልጣንን ያለአግባብ የመጠቀም የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ የጥፋተኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Melaku Gedif May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የጀርመን የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ዋና ዳይሬክተር ቢርጊት ፒከል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ቦርድ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምስተኛው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 6 ነጥብ 5 በሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በ5ኛው ዓመት የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር ይገባል- አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የክልሉ የ100 ቀናት እቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈውን የውሳኔ ሃሳብ እንደማትቀበል ገለጸች Melaku Gedif May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ÷የዓረብ ሊግ በሕዳሴ ግድብ ላይ ያሳለፈው የውሳኔ ሃሳብ እንደማትቀበለው አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷በቅርቡ የተካሄደው የዓረብ ሊግ የመሪዎች ጉባኤ ያሳለፈው የውሳኔ ሀሳብ…