Fana: At a Speed of Life!

ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን በማገት ቡናውን ወስደዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን መንገድ በመዝጋት አስፈራርተው ቡናውን ወስደዋል በተባሉ 11 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቷል። የኤክስፖርት ቡና የጫነ ተሽከርካሪን በማገትና በማራገፍ ግማሹን ቡና…

የምርት አቅርቦትን በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይሰራል – አቶ አብዱጀባር መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የምርት አቅርቦት በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የማድረግ ስራ እንደሚሰራ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሃመድ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከዓለም ባንክና ገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከዓለም ባንክና ከገንዘብ ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር እየመከረ ነው፡፡   በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰውን ጨምሮ የዓለም…

ኮሚሽኑ ህዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ህዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለፁ። የምክክር ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፣ ምዕራብ…

አገልግሎቱ 667 ሺህ ጉዳዮችን በማስተናገድ 1 ነጥብ 17 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 667 ጉዳዮችን በማስተናገድ ከ1 ቢሊየን 172 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አለምሸት መሸሻ…

አቶ አደም ፋራህ በሚዛን አማን የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በሚዛን አማን ከተማ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ዝግጅትና የሌማት ትሩፋቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም በወጣቶች የተዘጋጁት ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የአቮካዶና የፓፓዬ ችግኞች ለተከላ ብቁ መሆናቸውን…

በአማራ ክልል ከኦፓልና ወርቅ ማዕድናት 7 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ የኦፓል ማዕድን ምርት ለገበያ መቅረብ ጀምሯል፡፡ በአማራ ክለል በተለያዩ አካባቢዎች በአምስት ዘርፍ የሚከፈሉ 40 የማዕድን ሃብት አይነቶች መኖራቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡…

የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ “ፊቼ ጨምበላላ” በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ የሆነውና በተመድ የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች የተመዘገበው "ፊቼ ጨምበላላ" በአዲስ አበባ ተከብሯል። በወዳጅነት አደባባይ በተከበረው "ፊቼ ጨምበላላ" በዓል ላይ የአዲስ…

የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀን ክብረ በዓልን አስመልክቶ ነገ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀን ክብረ በዓልን አስመልክቶ በመስቀል አደባባይ ዙሪያ ለተወሰነ ሰዓት መንገድ ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።፡ “የሚጠብቁን ጀግኖችን እናክብር” በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ24ኛ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአቅመ ደካሞች እና ችግር ላይ ያሉ ወገኖች ቤት እድሳት ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዋሬ አካባቢ የሚኖሩ አቅመ…