Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአቅመ ደካሞች እና ችግር ላይ ያሉ ወገኖች ቤት እድሳት ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዋሬ አካባቢ የሚኖሩ አቅመ…

የፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ አዋጭ በሆኑ መስኮች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት እና የኢዝላማባድ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ያዘጋጀው የቢዝነስ ጉባኤ ተካሄደ። በጉባኤው በፓኪስታን ዲፕሎማሲያዊ እና የቢዝነስ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የስራ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከከተማዋ ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከከተማዋ ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ "ብልፅግና ለሴቶች፤ ሴቶች ለብልፅግና" በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው። ተወያዮቹ በከተማዋ ሴቶችን ለማብቃት እየተሰራ ያለውን ስራ…

አዲስ አበባ እና አትላንታ ከተማዎች በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአትላንታ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስና ከልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል። ከንቲባዎቹ በውይይታቸው÷ሁለቱ ከተሞች በጋራ በሚያከማውኗቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት መክረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

ክሮሽያ በኢትዮጵያ ኤምባሲዋን ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ዘነበ ከበደ ከክሮሽያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋና ዳይሬክተር ፔታር ሚሃቶቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ . በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ ግንኙነትን፣ በኢኮኖሚ እና ሌሎች የጋራ ዘርፎች ላይ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች…

የቡና ምርትን ልማትና የገቢ መጠን የሚያሻሽል መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የቡና ምርት ልማትና የገቢ መጠን የሚያሻሽል መመሪያ ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)÷ መመሪያው በዘርፉ የእሴት ሰንሰለት ውስጥ የሚገኙ አካላትን የምርት…

የግል ት/ቤቶች ያደረጉት የክፍያ ጭማሪ ከወላጆች ጋር መግባባት ላይ ሳይደርሱ ወደ ተግባር መግባት አይችሉም- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ትምህርት ቤቶች ያደረጉት የክፍያ ጭማሪ ከወላጆች ጋር በቂ መግባባት ሳይደርሱ ወደ ተግባር መግባት እንደማይችሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡   ባለስልጣኑ ጉዳዩን…

ብሔራዊ ባንክ፥ለሳፋሪኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ባንክ፥ ሳፋሪኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት እንዲጀምር የሚያስችለውን ፈቃድ ሰጠ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ እንዳስታወቁት÷ ባንኩ የዲጅታል ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው የሞባይል የገንዘብ ክፍያ…

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ተከሳሾች ላይ ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች…

በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዞኖች ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው ዓመት በድርቅ ለተጎዱ 10 ዞኖች ከ26 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የተለያየ ድጋፍ መደረጉን የክልሉ ቡሳ ጎኖፋ ተቋም ገለጸ። ድጋፉ ከፌዴራልና ከክልሉ መንግሥት፣ መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት እንዲሁም ከተለያዩ…