Fana: At a Speed of Life!

323 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው ገቢ 323 ቢሊየን ብር ደርሷል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የ2018 የመጀመሪያ 100 ቀናት አፈጻጸምን አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት÷ በሩብ ዓመቱ ከተለያዩ…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፍ ትብብሮችን ለማሳካት መሰረት የሚጥል ነው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፍ ትብብሮችን ለማሳካት መሰረት የሚጥል ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በጣልያን ሮም 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ሁነቶች…

በሩብ ዓመቱ በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የ2018 የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ታላሚ ተኮር የማካካሻ ክትባት …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕጻናት ታላሚ ተኮር የተቀናጀ ማካካሻ ክትባት በዘመቻ እየተሰጠ ነው። በክልሉ ጤና ቢሮ የእናቶች እና ሕጻናት ጤናና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ሌጂሶ ለፋና…

ስኮት ካርሰን ጓንቱን ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ውሉ በመጠናቀቁ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር የተለያየው ስኮት ካርሰን ጓንቱን መስቀሉን ይፋ አድርጓል፡፡ በማንቼስተር ሲቲ ቤት ስድስት ዓመታት መቆየት የቻለው ግብ ጠባቂው ስኮት ካርሰን በ40 ዓመቱ ነው ጓንቱን…

ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ለመቆየት ውሉን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርጀንቲናዊው ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል፡፡ የስምንት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ እስከ ፈረንጆቹ 2028 ለመቆየት ነው ውሉን ያራዘመው፡፡ የ38 ዓመቱ ሊዮኔል…

ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው አዳማ ከተማ አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች በረከት ግዛው እና አቤኔዘር …

በ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ10 ነጥብ 2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ10 ነጥብ 2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀን እቅድ ግምገማ የዓለምን የኢኮኖሚ አዝማሚያ እንዲሁም የኢትዮጵያን ማክሮ ኢኮኖሚ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 401 ሺህ ኩንታል የበርበሬ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበርበሬ ምርታማነትን ለማሳደግ የተከናወነው ሥራ ውጤት እያስገኘ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡ በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ቶፊቅ ጁሃር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ ለቡናና ቅመማ…

ኢትዮጵያ ቡና ነገሌ አርሲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ነገሌ አርሲን 2 ለ1 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አቡበከር አዳሙ እና በፍቃዱ አለማየሁ አስቆጥረዋል፡፡ ነገሌ አርሲን ከሽንፈት ያልታደገችዋን…