የባሕር በር የማግኘት መብታችን የዓድዋ ሰማዕታት ካወረሱን የሉዓላዊነት አደራ የማይነጠል ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አስተማማኝና ዘላቂ የባሕር በር የማግኘት መብታችን የዓድዋ ሰማዕታት ካወረሱን የሉዓላዊነት አደራ የማይነጠል ጉዳይ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
130ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሃሳብ በዓድዋ…