Fana: At a Speed of Life!

በሸገር ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡   በድጋፍ ሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…

በጅማ ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማና አካባቢው ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡   በድጋፍ ሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…

ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኦሮሚያ ክልል ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከለውጡ በኋላ ባለፉት 5 ዓመታት በክልሉ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማሕበራዊና በሌሎች ዘርፎች የተመዘገቡ ለውጦችን…

በመዲናዋ ለገበያ ሊቀርብ የተዘጋጀ የተበላሸ በርካታ ቴምር መጋዝን ውስጥ ተከማችቶ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበያ ሊቀርብ የተዘጋጀ ንጽህናውን ያልጠበቀ እና የተበላሸ በርካታ ቴምር መጋዝን ውስጥ ተከማችቶ መገኘቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡   ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደ መሆኑ…

በወንጀል ተጠርጥረው ክስ ቀርቦባቸው የነበሩ የህወሓት ወታደራዊና ሲቪል አመራሮች ክስ ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወንጀል ተጠርጥረው ክስ ቀርቦባቸው የነበሩ የህወሓት ወታደራዊና ሲቪል አመራሮች ክስ መቋረጡን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፌዴራል መንግስት እና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መካከል በተፈረመው የሰላም ስምምነት መሰረት ከግጭቱ…

የሶማሌ ክልል ህዝብ ጽንፈኝነትን በጋራ በመዋጋት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ማስቀጠል አለበት- አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ህዝብ ጽንፈኝነትን በጋራ በመዋጋት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ማስቀጠል እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሃመድ ገለጹ፡፡   አቶ ሙስጠፌ÷ ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በነበረው የኢትዮጵያ…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን አምባሳደር ይበልጣል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…

እምነትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አጀንዳ ለማራመድ የሚጥሩ አካላትን በጋራ መታገል እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እምነትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አጀንዳ ለማራመድ የሚጥሩ አካላትን በጋራ መታገል እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን…

የግብርና ሚኒስቴር ለሶማሌ ክልል160 ነጥብ 1ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 160 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ( ዶ/ር) ለሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ…

በትግራይ ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ክትባት ዴስክ ሃላፊ መልካሙ አያሌው እንደገለጹት፥ ለትግራይ ክልል ለኩፍኝ ክትባት ዘመቻ የተመደበው…