Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን በተመድ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያይተዋል።   በዚህ ወቅትም አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና…

ምክር ቤቱ የአንድ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ፡፡   የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡   በጉባኤውም የፍትሕ ሚኒስቴር ባቀረበው…

ለመጪዎቹ በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ይቀርባል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዮቹ የትንሳኤ እና ዒድ ዓልፈጥር በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ አስፈጻሚ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት መጠናቀቁን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡   ከመጋቢት 2014 በተጀመረው ዜጎችን የመመለስ ሒደት 131 ሺህ 642 ዜጎችን ወደ ሀገር መመለስ መቻሉን…

በክልሉ የሚመረተው የወርቅ ምርት ህግን ተከትሎ ወደብሔራዊ ባንክ እንዲገባ በትኩረት መስራት ይገባል – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚመረተው የወርቅ ምርት ህግን ተከትሎ ወደብሔራዊ ባንክ እንዲገባ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ተናገሩ፡፡   ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ህገ-ወጥ የወርቅ ግብይትን…

በቄለም ወለጋ፣ ባሌና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች ከለውጡ በኋላ የተገኙ ስኬቶችን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ፣ ባሌና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…

“መጋቢት 24 የመንግስትን ስርዓት በሴራና ሃይል የመቀየር አስተሳሰብን የዘጋ ታሪካዊ ቀን ነው” – የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በአምቦና ሌሎች ከተሞች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…

በነቀምቴ ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኙ ስኬቶችን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን የሚያንጸባርቁ መልዕክቶች አስተላልፈዋል፡፡…

በሻሸመኔ ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ ድልና ስኬቶችን…

በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከለውጡ በኋላ የተገኙ ድሎችና ስኬቶችን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡   የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በክልሉ የተመዘገቡ…