Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶ/ር አኔት ዌበር ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በአውሮፓ ህብረት መካካል ስለሚኖረው ዘርፈ ብዙ…

በትግራይ ክልል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ዳግም ስራ ለማስጀመር ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ በትግራይ ክልል አምራች ኢንዱስሪዎችን ዳግም ስራ ለማስጀመር ጥናት እያካሄደ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አበባ ታመነ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ጠ/ ሚ ዐቢይ በአቡ ዳቢ በግንባታ ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአቡ ዳቢ በግንባታ ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ በአቡዳቢ በመሠራት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

የአዲስ-አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ- አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ መሆኑን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታውቋል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ትላንት ሰኞ ምሽት 4:45 ላይ ወደ አዳማ አረቄ ጭኖ እየተጓዘ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባውን የለሚ አደባባይ ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባውን የለሚ አደባባይ ግንባታ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በዚሁ ወቅት ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ተጨማሪ መስቀል…

በሐረሪ ክልል የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ በሐረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ዋደራ እንደገለፁት÷ በክልሉ የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም…

በአዲስ አበባ ከመሬት ምዝበራ ጋር በተያያዘ 2 አመራሮችና 6 ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ከመሬት ምዝበራ ጋር በተያያዘ ሁለት አመራሮችና ስድስት ባለሙያዎች በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡   በቁጥጥር ስር የዋሉትም አመራሮች፡-   1. አቶ…

በመዲናዋ የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ያለ ምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡   የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

አርሶ አደር ባልሆኑ ሰዎች ስም ካርታ በማዘጋጀት 8 ሺህ 35 ካ.ሜ መሬት በመውሰድ በከባድ ሙስና ወንጀል የተከሰሱ 25 ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 8 ሺህ 35 ካሬ ሜትር የመንግስት ይዞታን አርሶ አደር ባልሆኑ ሰዎች ስም የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በማዘጋጀት እና በተለያየ መጠን መሬት በመውሰድ በከባድ ሙስና ወንጀል የተከሰሱ 25 ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ…

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ እየሰራች ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ በትኩረት እየሰራች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገትና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ…