Fana: At a Speed of Life!

የዕለተ ሰኞ የውጭ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች

ሞሮኮ ከቻን ውድድር ራሷን ማግለሏ ተሰምቷል፤ይህን ተከትሎም በቻን የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ከሞሮኮ ጋር ጨዋታ የነበራት ሱዳን በፎርፌ አሸንፋለች፡፡   የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት አቅም አለን ሲል ፈረንሳዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ተከላካይ ራፋይል ቫራን ተናግሯል፡፡…

ነበለት ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባት የቆየችው ነበለት ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች፡፡   ከተማዋ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገኘችው በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ…

ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ  ክፍል ተፈሮ በነበረው ግጭት ምክንያት  የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አግኝተዋል፡፡ ከሽሬ የኤሌክትሪክ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የሚያገኙት ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች…

የ24 ሀገራት አምባሳደሮች በደብረብርሃን ለኢንቨስትመንት ዝግጁ የሆኑ አካባቢዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የ24 ሀገራት አምባሳደሮች በደብረ ብርሃን ከተማ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡   የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

አምባሳደሮች በጎንደር ከተማ የፋሲል ግንብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን የሚወክሉ አምባሳደሮች በጎንደር ከተማ ታሪካዊና ጥንታዊውን የፋሲል ግንብ ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ተሳትፈዋል። አምባሳደሮቹ በቀጣይ ቱሪስቶች ወደ…

1 ሺህ 27 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 27 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 942 ወንዶች፣ 61 ሴቶች እና 24 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እመሆናቸው ተገልጿል፡፡…

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ሥምምነቶችን ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነቶችን አዲስ አበባ በሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ተፈራርመዋል፡፡   የመጀመሪያው የፋናንስ ድጋፍ ሥምምነት የ32 ሚሊየን ዩሮ ሲሆን÷ ድጋፉ በግጭት በተጎዱ የአማራ፣ የትግራይ፣ የአፋር፣…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የ7 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሰባት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ያስረከቡት የሮማንያ አልጄሪያ ቼክ ሪፐብሊክ ጊኒ ዚምባብዌ ጊኒ ቢሳኦ እና እንግሊዝ አምባሳደሮች…

የተጀመረው የሰላም ተስፋ እንዲጸና አባታዊ ሃላፊነታችንን እንወጣለን- የትግራይ ክልል የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የሰላም ተስፋ እንዲጸና አባታዊ ሃላፊነታችንን እንወጣለን ሲሉ የትግራይ ክልል የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስንቲግ ኮርፖሬት በሽራሮ፣ አክሱምና አድዋ ከተሞች ያነጋገራቸው የክርስትና እና እስልምና ሃይማኖት አባቶች ÷ሰላምን…

የቻን አፍሪካ ሀገራት ውድድር በዛሬው ዕለት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጄሪያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 7ኛው የቻን አፍሪካ ሀገራት ውድድር በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡   17 ሀገራት የሚሳተፉበት ይህ ውድድር በአልጄሪያ አራት ከተሞች በሚገኙ ስታዲየሞች እንደሚከናወን የወጣው መርሐ ግብር ያሳያል፡፡…