Fana: At a Speed of Life!

በምግብ ራስን ለመቻል የሚደረገውን ጥረትለማጠናከር የስንዴ እርሻ ልማት ትልቅ ሚና አለው – አቶ አወል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራር በዱብቲ ወረዳ የስንዴ እርሻ ልማትን ጎብኝቷል።   አቶ አወል አርባ በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ በክልሉ የስንዴ ልማትን ጨምሮ የተለያዩ የእርሻ…

የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊና ባህላዊ ትሩፋቱ በተጨማሪ የዓለም የቱሪዝም መስህብ ሆኗል – አቶ ቀጄላ መርዳሳ

በሁሉም ሃይማኖቶች ውስጥ የሚገኙ ጠቃሚ እሴቶችን ለመልካም እና በጎ ነገር ልንጠቀምባቸው ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገለጹ፡፡   አቶ ቀጄላ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በተከበረው የጥምቀት በዓል በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

የጥምቀት በዓል በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡   በትግራይ በተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በደማቅ ሁኔታ መከበሩን የርዕሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም…

የጥምቀት በዓል በሩሲያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሀገረ ሩሲያ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በአስቸጋሪ የክረምት ቅዝቃዜ በዓሉን እያከበሩ ያሉት ሩሲያውን በሐይማኖታዊ ባህላቸው መሰረት በቅዱስ መስቀል ቅርፅ በተሰራው እና ዮርዳኖስ ተብሎ በሚጠራው የበረዶ ጉድጓድ ውስጥ…

የጥምቀት በዓል በምጃር ሸንኮራ ወረዳ ኢራቡቲ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በምጃር ሸንኮራ ወረዳ በኢራቡቲ በድምቀት እየተከበረ ነው።   በዓሉ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁ ወቅዱስ አቡነ ቀለሚንጦስ በተገኙበት ነው በአምሳለ ዮርዳኖስ እየተከበረ የሚገኘው ።   44ቱ…

የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ባህረ ጥምቀት መከበር ጀምሯል፡፡   በዓሉ በካህናትና ዲያቆናት ዝማሬ እንዲሁም በሌሎች ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡   በበዓሉ ከ120 በላይ ካህናት ወረብና…

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡   የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ እና ጎንደርን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡   በዓሉ በካህናትና ዲያቆናት ዝማሬ…

በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና ሌሎች መደበኛ ክትባቶች ለህብረተሰቡ እየተሰጡ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ክትባት ዴስክ ሃላፊ መልካሙ አያሌው እንደገለጹት÷ የሰላም ስምምነቱን…

የተለያዩ ክልሎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች መንግስታት ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ለበዓሉ ባስተላለፈው መልዕክት ÷ የጥምቀት በዓል ከኃይማኖታዊ ይዘቱ ባሻገር ማኅበራዊ ግንኙነትን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም…