Fana: At a Speed of Life!

2ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21 ቀን በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከታህሳስ 18 እስከ 21ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡   በፈተናው የሚሳተፉትም የመጀመሪያ ዙር ፈተናን በወሊድ ወይም…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ ፓሊሳዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ አል-ሁመይዳኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም የህገ ወጥ ሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር፣ ሽብርተኝነትን ለመከላከል…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ምክር ቤት ከፍተኛ ልዑክ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ አቅንቷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የተመራ 9 አባላት ያሉት ልዑክ ለሥራ ጉብኝት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ አቅንቷል፡፡   ልዑኩ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ሊሰራቸው ባቀዳቸው ትላልቅ የልማት ስራዎች…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአሜሪካ ጉብኝት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጎለብት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ…

መቀሌን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡   አገልግሎቱ በትግራይ፣ አማራና በአፋር ክልሎች በተከሰተው ጦርነት በዲስትሪቢዩሽን…

በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የማምረት አቅም ያለው የዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ በግል ባለሃብት የተገነባውና በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ከረዩ ዳቦ ፋብሪካ በዛሬው ዕለተ ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ ንግድ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ ንግድ ተወካይ አምባሳደር ካትሪን ታይን ጋር ተወያይተዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከአሜሪካ- አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የንግድ…

ፈረንሳይ ሞሮኮን በማሸነፍ ለዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአል ባይት ስታዲየም አንድ ጨዋታ ተደርጓል፡፡   በዚህም ፈረንሳይ አፍሪካዊቷን ሞሮኮ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ማለፏን…

ብሔራዊ ስጋት የሆነውን ሙስና በዘላቂነት ለመከላከል ከዘመቻ ባለፈ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ያስፈልጋል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የደህንነት ስጋት እየሆነ የመጣውን ሙስና በዘላቂነት ለመከላከል፥ በቅርቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሄራዊ ኮሚቴ አቋቁመው ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። ይህ ብሄራዊ ኮሚቴ ወደ ስራ ገብቶ መውሰድ የጀመራቸውን…

ባንኩ ከ11 ሺህ በላይ ሰራተኞችን በመቅጠር ሒደት ላይ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ11 ሺህ በላይ ሰራተኞችን በመቅጠር ሒደት ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡   የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፈተናውን ሒደት አስመልከቶ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በዛሬው ዕለት የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።…