የሀገር ውስጥ ዜና በ2ኛው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ሁለተኛውን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ይበልጥ ውጤታማ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከግብርና እና ማዕድን ሚኒስትሮች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በኢጋድ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ካርቱም ገቡ Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) 48ኛ መደበኛ ስብሰባ ለመሳተፍ ሱዳን ርዕሰ መዲና ካርቱም በዛሬው ዕለት ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ ካርቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን እየተከበረ ነው Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17 ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በጋምቤላ ክልል ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። በጋምቤላ ከተማ እየተካሔደ ባለው የአከባበር ሥነ ስርዓት ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ፣ የክልሉ ምክር ቤት ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ሀገራት ይሰሩ የነበሩ ዲፕሎማቶች የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ይሰሩ የነበሩ ዲፕሎማቶች በጎንደር ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ዲፕሎማቶቹ አሁን ላይ የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን በመጎብኘት ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት መስራቱን ገለጸ Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ጊዜያት ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች በመገኘት ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት መስራቱን አስታውቋል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ የኮሚሽኑ…
ስፓርት ብራዚል ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች Melaku Gedif Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ብራዚል እና ስዊዘርላንድ ምሽት ላይ የምድብ ሁለት ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በዚህም ብራዚል ስዊዘርላንድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በምድቡ ያላትን ነጥብ ወደ ስድስት ከፍ አድርጋለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ከፈረንሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 256 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 256 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 233 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አልሸባብ በሶማሊያ ቪላ ሮዝ ሆቴል የፈጸመውን ጥቃት አወገዘች Melaku Gedif Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአልሸባብ ሽብር ቡድን በሶማሊያ ቪላ ሮዝ ሆቴል የፈጸመውን የፈሪ ጥቃት በጽኑ አውግዟል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ አልሻባብ የሽብር ቡድን በትናንትናው ዕለት በሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ኢስዋቲኒ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላሳየችው ሚዛናዊ አቋም ምስጋና አቀረቡ Melaku Gedif Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኢስዋቲኒ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቱሊሲል ድላድላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ኢስዋቲኒ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል -ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ Melaku Gedif Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ፡፡ በክልሉ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ቀን…