ስፓርት አዳም ላላና ራሱን ከእግር ኳስ አገለለ Melaku Gedif Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የሊቨርፑል የቀድሞ ተጫዋች አዳም ላላና ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል። የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ አዳም ላላና በ37ዓመቱ ጫማ መስቀሉን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል፡፡ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቆይታው በ305 ጨዋታዎች የተሳተፈ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Melaku Gedif Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮንስትራክሽን ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፡፡ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እና የምስራቅ አፍሪካ መሰረተ ልማት ኤክስፖ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባሕላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓት የፍትሕ ተደራሽነትን እያሳደገ ነው Melaku Gedif Jun 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓት የፍትሕ ተደራሽነትን እያሳደገ ነው አሉ የፍትሕ ሚኒስትር ሀና አርአያስላሴ። በኢትዮጵያ የሕግ ሥርዓት ውስጥ ባሕላዊ የግጭት መፍቻ ዘዴን ለማካተት መወሰድ በሚገባቸው ርምጃዎች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና “እስራኤልና ኢራን የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል” ፕሬዚዳንት ትራምፕ Melaku Gedif Jun 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ኢራን ዘላቂ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ። ፕሬዚዳንት ትራምፕ እንዳሉት÷ እስራኤልና ኢራን ላለፉት 12 ቀናት ሲያካሄዱት የቆዩትን ጦርነት ለማቆም ስምምነት ላይ ደርሰዋል። የኢራን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ የአሜሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እንዲሳተፉ ጠየቁ Melaku Gedif Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የግብርና ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጥሪ አቅርበዋል። ፕሬዚዳንቱ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ ጎን ለጎን የአፍሪካና የአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ኤሌክትሪክ ተቋርጧል Melaku Gedif Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኤሌክትሪክ ሃይል በከፊል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በአፍሪካ- አሜሪካ ቢዝነስ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው Melaku Gedif Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ-አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና የአሜሪካ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በአንጎላ ሉዋንዳ በይፋ ተጀምሯል። በጉባዔው በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆስፒታሉ የሕብረተሰቡን የአገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየሰራ ነው Melaku Gedif Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየሰራ ነው። የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፈዬራ ዲንሳ (ዶ/ር) ÷ ተቋሙ ከመማር ማስተማር ሥራው ጎን ለጎን ለሕብረተሰቡ ቀልጣፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በሬሚታንስ ወደ ሀገር ተላከ Melaku Gedif Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ በሬሚታንስ 5 ነጥብ1 ቢሊየን ዶላር ተልኳል አለ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ የፕላን ክፍል ሃላፊ ወንድወሰን ተረፈ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የዳያስፖራውን ሁለንተናዊ ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪዎችን የኤሌክትሪክ ፍላጎት ለማሟላት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሃይል አቅርቦት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሞገስ መኮንን እንዳሉት÷ የገፈርሳ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያን አቅም ለማሳደግ የተተከለው…