Fana: At a Speed of Life!

የጤና ተቋማትን ሁለንተናዊ አቅም ለማጠናከር የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ተቋማትን ሁለንተናዊ አቅም ለማጠናከር የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንዳሉት÷ የጤናው ዘርፍ…

የሐኪሞች ጥያቄ የፖለቲካ ኪሳራ በገጠማቸው ሰዎች መጠለፉ ትክክል አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ የጤና ባለሙያዎች ለምን የደመወዝ ጥያቄ አነሱ ብሎ የሚያስብ ሰው አለ ብዬ አልገምትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እስካሁን 34 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችን ገንብቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እስካሁን በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች 34 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችን በመገንባት ለአገልግሎት አብቅቻለሁ አለ፡፡ ጽ/ቤቱ ከዩኤንኤፍፒኤ ጋር በመተባበር የወር አበባ ንጽህና አጠባበቅ ቀንን በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው…

በኢራን የኒውክሌር ማዕከላት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል – አሜሪካ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶስት የኢራን ኒውክሌር ማዕከላት ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሻለሁ አለ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር፡፡ የአሜሪካ ጦር አውሮፕላኖች ኢራን ውስጥ በሚገኙ ሦስት የኒውክሌር ማዕከላት ላይ በዛሬው ዕለት ንጋት ላይ ጥቃት መፈጸማቸው ይታወሳል፡፡…

በቀጣዩ ዓመት በቴክኒክ ሙያ ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በቴክኒክ ሙያ ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪ (ሌቪል 8) ትምህርት ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች…

ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና ጸጥታ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና ጸጥታ ጉዳይ ያላቸውን ሁለንተናዊ ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአሜሪካ በአፍሪካ ዕዝ አዛዥ (አፍሪኮም) ጀነራል ሚካሄል…

የዳያስፖራውን የልማት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳያስፖራው በልማት ሥራዎች ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ የፕላን ክፍል ሃላፊ ወንድወሰን ተረፈ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የጀመረችውን ልማት ለማስቀጠል…

የቀብሪ በያህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በፋፈን ዞን ቀብሪ በያህ ከተማ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የንጽህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። ፕሮጀክቱ በአካባቢው በስደተኛ ጣቢያ የሚገኙ 19 ሺህ ዜጎችን…

በኢትዮጵያ ለዘላቂ ልማት ሥራዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የተባበሩት መንግስታት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለዘላቂና ሁሉን አቀፍ የልማት ሥራዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የተባበሩት መንግስታት፡፡ የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ የተለያዩ ዘላቂ የልማት ሥራዎችን መደገፍ የሚያስችል የ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት…

በግብርና ምርት ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ምርቶች ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ በዘርፉ ምንም አይነት እሴት…