Fana: At a Speed of Life!

የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይን እንዲመረምር የተሰየመው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ቡድን እንዲፈርስ ጥያቄ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አደረጃጀት አባላት ጥምረት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይን እንዲመረምር የተሰየመው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ቡድን እንዲፈርስ ጠየቁ።   ጥያቄውን ያቀረቡት በመላው ዓለም የሚገኙ አስራ ሰባት…

የመስቀል ደመራ በዓል በሐረሪ ክልል በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በሐረሪ ክልል በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት የምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መላከ ገነት ቀሲስ ንጋቱ ደሳለኝ ÷ የመስቀል ደመራ በዓል የአንድነትና የነጻነት አርማ…

የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት ተከበረ።   በዓሉ በጅማ ፣ ባህር ዳር ፣ ሐዋሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ነቀምቴ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሌሎች ከተሞች ነው ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ ልዑካን ቡድን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ጋር በስራ እድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ በውይይት መድረኩ በስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ…

ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው÷ህዝበ ክርስቲያኑ የመስቀል በዓልን ሲያከብር እሴቱን በጠበቀ መልኩ የተቸገሩ ወገኖችን በማብላትና…

አምባሳደር ነቢል ከአውሮፓ ኅብረት የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከአውሮፓ ኅብረት የደቡብ ሱዳን ተወካይ አምባሳደር ቲሞ ኦልኮኔን ጋር ተወያይተዋል፡፡   አምባሳደሮቹ በውይይታቸው የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የመስቀል በዓል ያለፈውን ፈተና የምናስወግድበትና ለመጪው ተስፋ የምንሰንቅበት ነው ብለዋል።…

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጉብኝት አድርገዋል፡፡   በጉብኝታቸውም÷ የኢትዮጵያ ማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትን የሥራ አንቅሰቃሴ ተዘዋውረው…

ከባድ የዘረፋ እና የውንብድና ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 14 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና አካባቢው ተደራጅተው ከባድ ዘረፋ እና ውንብድና በመፈፀም የሕዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 14 የሽብር ቡድን አባላትን ባካሄደው ከፍተኛ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ።…

በአማራ ክልል 10 ሺህ በላይ የመስኖ ውኃ ፓምፖች ለአርሶ አደሮች ተከፋፈሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ የተገዙ 10 ሺህ 467 የመስኖ ውሃ ፓምፖች ለአርሶ አደሮች ተከፋፍለዋል፡፡   በስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የግብርና ሚኒስተር አቶ ኡመር…