የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በደመቀ መልኩ በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እየተከበረ ነው- ዶ/ር ሂሩት ካሳው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በደመቀ መልኩ በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እየተከበረ መሆኑን የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው ሃላፊ ሃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው በሰጡት መግለጫ ÷በዓሉ እሴቱን ጠብቆ በሰላምና…